Habesha Moged

Habesha Moged Better work for better life

12/10/2025

"ርእሰ አንቀጽ"

"…የአምስት መቶ ዓመት የጥፋት ፍጻሜ የመጨረሻው ምዕራፍ ❌⛔️ እና የአምስት መቶ ዓመት የውድቀት ትንሣኤ የመጀመሪያው ምእራፍ ግብግብ ✝ ✅

"…ሀገራችን ኢትዮጵያ ከግራኝ ወረራ በፊት በነበረችበት ቁመና እንዳትራመድ ካደረጉት ምክንያቶች ዋና ዋናዎቹ የምዕራባውያን አሳሾችና ሚሽነሪዎች ሴራ፣ ኦቶማን ቱርክ በቀይ ባሕር ዙሪያ ያደረገው ወረራ፣ የአረቦች ሴራ፣ የጽዮናውያን እንቅስቃሴ፣ የውስጥ ችግር፣ በተለይ ፖርቹጋላዊው ሚሽነሪ ቄስ ፍራንሲስኮ አልባሬጽ ያደረገው ጥናትና ተግባር ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ዝቅጠት ተጠቃሾች ናቸው። በተለይ የአልባሬጽና የአፄ ልብነ ድንግል ውል ለግራኝ ወረራ በር እንዲከፍት ሆኗል። ፖርቹጋል ቀይ ባሕርን ለመቆጣጠር በነበራት ፍላጎት ኦቶማን ቱርክን ማስወገድ ነበረባት። ለዚህ ደግሞ ዋናው መፍትሔ አፄ ልብነ ድንግል ነበሩ። አፄ ልብነ ድንግል ከኢየሩሳሌም፣ ከሶርያ፣ ከግሪክ፣ ከሮማ ከፈለጉት የክርስቲያን ሀገራት ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ቱርክን ከቀይ ባሕር ዞር ማድረግ ምኞታቸውና ፍላጎታቸው ስለነበር ከአምስት ዓመት ውይይት በኋላ ከአልባሬጽ ጋር ተስማሙ። ምጽዋ ላይ የፖርቹጋል የጦር ሰፈር እንዲመሠረት፣ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እንዲታነጽ፤ በፖርቹጋል በኩል ሕክምና፣ ትምህርት፣ የመድፍ ሥራ፣ የባሩድ አመራረት፣ የጦር መሣሪያ ፋብሪካ በሽምብራ ኩሬ (በዛሬዋ ደብረዘይት) እና በእንጦጦ እንዲከፈቱ ተስማሙ። ነገር ግን አልባሬጽ አምስት ዓመት ሙሉ በኢትዮጵያ የስለላ ሥራውን ሲሠራ፣ ሴራውንም ሲያሴር፣ ከላይ እስከታች፣ ከቀኝ ወደ ግራ፣ በጠቅላለው ሲያጠናን፣ በዚያውምደ ንጉሡን ደጅ ሲጠና ከርሞ ወደ ሀገሩ ሲመለስ እሱን መልምሎ ወደ ኢትዮጵያ የላከው ንጉሥ ሞቶ አገኘው። ወራሴ መንግሥት የሆነው ልጁም አልባሬጽን ችላ አለው።

"…የልብነ ድንግልና የአልባሬጽ ውል ሾልኮ ቱርኮቹ ጆሮ ከደረሰ በኋላ ቱርክ ግራኝ አህመድን እስከ አፍንጫው ድረስ አስታጥቃ ዐፄ ልብነ ድንግልን በእጅ አዙር አጠቃች። አፄ ልብነ ድንግልም የአማካሪ ሽማግሌዎቸውን ምክር ሰምተው የትግራይ የጦር አዛዥ የነበረውን "ከእናቴ ጋር ወስልተሃል" በማለት በግዞት ራስ ዳሽን ላይ አግዘው ያለ ውኃ እና ያለ ምግብ አሰቃይተው ገደሉት። ዋና የጦር አዛዥ የነበረውን የላስታ ተወላጅ አበጋዝ ዓምደ ብርሃንንም "ደብተራዎች ለንጉሥ ቅኔ አያቅርቡ" ብለህ ተችተሃል ብለው አንገቱን በሰይፍ አስቀሉት። በዚህ ምክንያት አፄው ብቃት ያላቸውን አዋጊዎች በአንድ ጊዜ አጡ። የትግሬንና የላስታን የሕዝብ ድጋፍም ተነጠቁ። በመሃል ሀገር ብቻ ተወስነው ቀሩ። ለአንድ ሀገር በአጭር ጊዜ የካበተ የጦርም ሆነ የማንኛውም እውቀት ባለቤት የሆኑ ሰዎችን ማጣት ጉዳቱ ከፍ ያለ ነው። በፋሽስት ኢጣልያ የተጨፈጨፉት ሊቃውንተ ኢትዮጵያ፣ ቀጥሎ በመንግሥቱ ንዋይ እና በገርማሜ ነዋይ የተጨፈጨፉት፣ ደርግ ሲመጣ አጋድሞ ያረዳቸው፣ በነጭ ሽብር እና በቀይ ሽብር በሁለት ጎራ ተከፍለው የተጨፋጨፉት ምሁራን፣ ደርጎ መንግሥቴን ሊገለብጡ ነበር ብሎ የረሸናቸው ጀነራሎች ሀገሪቷን የተማራ በማሳጣት ዋጋ አስከፍሏታል። ወያኔና ሻአቢያ ወደ 4 ኪሎ ጉዞ የጀመሩት መንግሥቱ ኃይለማርያም የግንቦት መፈንቅለ መንግሥት አድራጊዎች ናቸው ያላቸውን በሙሉ ከረሸነ በኋላ ነው። ወያኔም ከጫካ እንደገባች 42 የዩኒቨርሲቲ ሊቃውንትን አባረረች። ከዚያ ወዲህ የትምህርት ጉዳይ በገነት ዘውዴና በደመቀ መኮንን ወዘተ እጅ ወድቆ አቢይ አሕመድን ወለደ። ይኸው ማይምነትን እንደ ካባ ለብሰን ድንቁርና ተስፋፍቶ ሀገር የውሪ መፈንጫ ሆና ቀረች።

"…አፄ ልብነ ድንግልን አማክረው ሁለቱን የጦር አዛዦች እንዲገደሉ ሴራ ያሴሩት ያፈረሱ ደብተራዎች ነበሩ። ንጉሡ ሕጻን ስለነበረ፣ በዚያ ላይ ዋዛ ፈዛዛ፣ ዘፈን ውዳሴ የሚወድ፣ ውዳሴ ከንቱ የሚያጠቃው ስለነበረ ካህናቱ እርሱን ከእስራኤሉ ንጉሥ ከጠቢቡ ሰሎሞን ጋር እያመሳሰሉ "ጦርነት አይመጣም፣ አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ" እያሉ በግጥም በቅኔ እያሞጋገሱ ድርጓቸውን እያሳደጉ ተንደላቀው ይኖሩ ነበር። የጦር አዛዦቹ ግን መካሪ ካህናቱን በማስጠንቀቅ ንጉሡን ሳይሆን ፈጣሪን አመስግኑ፣ ንጉሡን አታስንፉ፣ ሀገር ያለ ጠላት አይኖርምና ለማንኛውም ለጦርነት ይዘጋጅ ብለው በመናገራቸው ደባትራኑ ተከፍተው፣ ጥቅማቸውን የሚያስቀርባቸው ስለመሰላቸው አሲረው የጦር አዛዦቹን በሙሉ አስገደሏቸው። ይሄን ምቹ አጋጣሚ ያገኘውና በኦቶማን ቱርክ ሙሉ ድጋፍ የተጥለቀለቀው ግራኝ አሕመድም በሰፊው ወረራውን ፈጸመ። በዓለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ ውድመትም በኢትዮጵያ ላይ ደረሰ። በሀገሩ የሚመክት ወንድ ጠፋ። አፄ ልብነ ድንግልም የግራኝን የጦር ስልት የሚያውቁ፣ ልምድ ያላቸው አዋጊዎችን በመግደሉ እሱም ሕጻን በመሆኑ አስራ አምስት ዓመት ሙሉ ጫካ ለጫካ እየተንከራተተ ውድመቱ ቀጠለ። ካህናቱም የራሳቸውን ስሕተት ለንጉሡ በማሸከም አንተ ጠቢቡ ሰሎሞን ነህ እያሉ በውዳሴ ከንቱ አደንዝዘው ሽባ አድርገው እንዳላስቀመጡ መልሰው "ንጉሡ ጦር አውርድ እያለ መሬትን ገርፏል፣ ግድግዳ በጦር ወግቷል፣ መገበሪያ ስንዴ፣ ጫን ዕጣን ለገዳማት እየላከ ፈጣሪ ጸሎታችንን ሰምቶ ጦር እንዲያወርድ ጸልዩልን ብሏል፣ ጠላት በማጣታችን ጀግንነታችንን የምንፈትንበት ጦርነት አጣን፣ ሰባን፣ ቦካን፣ ወፈርን፣ መንቀሳቀስ አቃተን " በማለት ፈጣሪን ጦር አውርድ ብሎ ወትውቷል እያሉ ንጉሣቸውን ወቅሰው ግራኝን አዛዝኤል አድርገው አግንነው ጻፉ።

"…ፖርቹጋሎችም ኢትዮጵያ በደንብ መውደሟን ሲያዩና ንጉሡ አማራጭ እንዳጣ ሲረዱ እርዳታቸውን ለገሱ። ምጽዋ ላይ ያሰቡትን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የመሥራት እቅድ አሳድገው ሙላውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በካቶሊክ ለመተካት ሞከሩ። በዚህም ምክንያት በአፄ ሱስንዮስ ዘመን ኑጉሡ ራሳቸው ኮትልከው በዐዋጅ " የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ትፍረስ፣ የሮም ካቶሊክ ትንገሥ" በማለት ዐወጁ። ዐዋጁንም ተከትሎ ዐዋጁን የተቃወሙ 8 ሺ ካህናትና ምእመናን ጎንደር ደንቀዝ በተባለ ስፍራ ብቻ 8 ሺ የተዋሕዶ ልጆች ዝቅ ብሎ ባታቸውን፣ ከፍ ብሎ አንገታቸውን ቆርጦ፣ ሰይፎ ጨፈጨፋቸው። ልጁ አፄ ፋሲል ነግሦ የቀደመው ዐዋጅ እስኪሻር ድረስ ኦርቶዶክሳውያን በፍዳ የመከራ ዘመንን አሳለፉ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሕዝብን በመነጣጠል እስከ አፄ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ድረስ ቀጠሉበት። አፄ ቴዎድሮስ እንደ ምንም ኢትዮጵያን አንድ አደረጉ። ቆይቶ በኋላም የእንግሊዝ ሚሽነሪዎች ለአፄ ቴዎድሮስ አማካሪ ሆነው ቀርበው የካህናቱን ርስት እንዲነቅሉ፣ ወይዛዝርቱን፣ መኳንንቱን እንዲንቁ፣ ርስት ጉልታቸውን እንዲነቅሉ፣ ዘመናዊ የጦር አደረጃጀት እንዲመሠርቱ፣ የተደበቁ ብራናዎችን በገዳም በአድባራት ያሉትን በሙሉ አሰባስበው መቅደላ አምባ ላይ በአንድ ቦታ እንዲሰበስቡ አሳሰቡአቸው። የእኛ ሀገር ያደገችው እንደዚህ ባለ ሥርዓት ነው አሉአቸው። እርሳቸውም የሏቸውን በሙሉ ፈጸሙ። የቤተክርስቲያንን ደወል፣ ቃጭል፣ መስቀል በሙሉ ለመድፍ ሥራ ሰብስቡ አሉ። ከካህናቱ ጋር በዚህ ተቆራራጡ። ይህ ድርጊታቸው ውግዘትን አከናነባቸው። አፄ ቴዎድሮስም ያለ አማካሪና ያለ ደጋፊ ብቻቸውን ቀሩ። የእንግሊዝን ሴራ የተረዱት ተኳሹን የገደለ መድፍ ሠርተው ሲያሳዩአቸው ነው። ንጉሡም ሴራቸውን አውቀው አሰሯቸው። እንግሊዝም በዕቅዷ መሠረት በቀላሉ አፄ ቴዎድሮስን ብቻቸውን ስታገኛቸው አፄ ዮሐንስን መንገድ መሪ አድርጋ በጦርነቱም ንጉሡ ራሳቸውን አጥፍተው ጠላትም መቅደላ አምባ ላይ ከሀገሪቱ የተሰበሰቡትን በርካታ…👇①✍✍✍

👆② ✍✍✍ …ምሥጢራዊ መጻሕፍትን ያለምንም ድካም በእጇ አስገባች። የበርካታ ምስጢሮችና እውቀት ባለቤትም ሆነች። ይህንን ያዩት እነ ፈረንሳይ፣ አሜሪካ፣ ጣሊያን ሁሉም ምሥራቁም ዓረቦቹም ዓይናቸውን ወደ ኢትዮጵያ አደረጉ። ኢትዮጵያም ጓዳ ጎድጎዳዋ ተጠና።

"…በስለላ የተዘረፈው ሲያልቅ በወረራ፣ በወረራ አላስኬድ ሲል በዲፕሎማሲ፣ ድፕሎማሲው አላዋጣ ሲል በባንዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከራሷ እስከ እግሯ ተመረመረች፤ ተቀዳ ተሰፋች። ይህ ሁሉ ሆኖ አልጠቅማቸው ሲል አፄ ኃይለሥላሴን፣ ደርግን፣ ሕወሓትን፣ አሁን ደግሞ አቢይን አህመድን እያስቀመጡ ይህንን ሁሉ ምስቅልቅል አመጡብን።

"…አሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን የአምስት መቶ ዓመት የጥፋት ማጠናቀቂያ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ በ አቢይ አህመድ፣ የአምስት መቶ ዓመት የውድቀት ትንሣኤ መጀመሪያያውን በፋኖ ነው እየጀመረች ያለችው። ኢትዮጵያ ፈጽማ ከምትጠፋበት የመጨረሻው ጉድጓድ ወደፊት እንደ ንስር ታድሳ የምትራመድበት የእርምጃ መጀመሪያ ላይ ነው ያለችው። ከጥቂት ዓመታት በፊት የላስታው ተወላጅ ዐማራው ባለማዕተቡ ብርጋድየር ጀነራል አሳምነው ፅጌም ይሄ ታይቶት ነበር "የዐማራ ሕዝብ አሁን የገጠመው ፈተና ከ 500 ዓመት በፊት ገጥሞት ከነበረው ፈተና እጅግ የከፋ ነው። ይህ ትውልድ ይህንን ፈተና የመቀልበስ ታሪካዊ ሓላፊነት አለበት።" በማለት በአደባባይ የተናገሩት። የላስታ የቅዱስ ላሊበላው ዲያቆን እንደ ነቢይ ነበር "የዐማራ ልዩ ኃይልን" አሰልጥኖ ባስመረቀበት ዕለት ይህንን ኃይለቃል የተናገረው። "ይህ አሁን የገጠመን ፈተና በታሪካችን ወደኋላ ከተመለስን ከ500 ዓመት በፊት አባቶቻችን እንዲህ አይነት ፈተና ውስጥ ገብተው ነበር። ያንን ፈተና አልፈን ከዚህ ደርሰናል። አሁን ከዚያ ትንሽ ጠንከር ያለ ፈተና ገጥሞናል። ዙሪያችንን የመከበብ ስሜት አለ። ልዩ ኃይሎች ይሄን የታቃጣብንን ጥቃት ለመመከት የዚህ ኃይል የዚህ ትውልድ ሓላፊነት ነው በርቱ። በማለት ተናገረ። ይሄ ትንቢታዊ ንግግሩ በፀረ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ካምፕ ሁከትን አስነሣ። "ሕወሓትም፣ ኦነግም፣ ኦህዴድም፣ የውስጥ ባንዳው በድኑን ብአዴንም፣ አክራሪ የወሃቢያ እስላሞችንም፣ ብቻ በአንድ ጊዜ ሁሉም ተንጫጩ። ጃዋር መሀመድማ አበደ። አምባቸውና አሳምነው ጽጌ ላይ በጊዜ መፍትሄ ካልተገኘ ከሰርን አለ። አቢይ አሕመድም ምክረ ሃሳቡን ገዛው። ወደ ተግባርም ሄደ።

"…ይህን ብቻ ሳይሆን የጄነራሉ ንግግሮች በሙሉ ከያሉበት ተለቅመው እንዲከዘኑ፣ ተከዝነውም በጥልቀት እንዲተነተኑ ተደረጉ። የቀረም ካለው ብለው በየሚዲያዎቹ ላይ ቀርቦ በደንብ እንዲናገርና ስሜቱን እንዲገልጥም ቃለ መጠይቅ እንዲሰጥም ተደረገ። ከንግግሮቹም መሃል የሰውየውን ዐማራዊ መንፈስ በሚገባ ተረዱት። በተለይም…

• " እኔ ከዚህ በኋላላ የምኖረው ትርፍ ጊዜ ነው። ቀሪ ህይወቴን ለዐማራ ህዝብ ሰጥቻለው። ብሎ ቆራጥነቱን መናገሩ።

• የዐማራ ህዝብ ተከቧል ብሎ ስጋቱን መናገሩ።

• በዚህ ሰዓት በዘራችን ብቻ ጥቃት እየደረሰብን ነው። ብሎ እውነታውን መናገሩ።

• ባለፉት ዓመታት ዐማራን ለማጥፋት፣ ለማፈን ያልተሠራ ሥራ የለም። ዐማራ ካልተደራጀ፣ በአንድነትም ካልቆመ ታሪካዊ ስህተት ይፈፅማል ብሎ እርግጡን ማስቀመጡ…

• አባቶች እባካችሁ ከቻላችሁ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ በማለት መገሰፁን።

• አሁን ወቅቱ እንደ ዐማራ መሥራት እና ማሰብ የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው ብሎ ሥራ እንጀምር ማለቱንና በጫት፣ በሴሰኝነት ደንዝዞ የተኛውን ዐማራ መቀስቀሱን።

• የሕወሓት ተላላኪ ወንበዴን እጁን እንቆርጣለን ማለቱን የሰሙ ብአዴኖች ጭምር ተቆጡ። ኣሃ " ይህቺ ባቄላ ካደረች… ወደሚለው ተረትም እነ ዐቢይ አሕመድንና ህወሓቶችን ወሰዳቸው። ሰውየው ከእነማን ጋር ነው የሚሠራው? የሚለውም በደንብ ተጠና። እነ ዶ/ር አምባቸው፣ አቶ እዘዝ ዋሴና እና አቶ ምግባሩ ከበደም አብረውት እንደሆኑ ተረጋገጠ… እነ ፋኖ አስቻለውም መኖራቸው ተረጋገጠ። ሁሉንም ቆርጥመው በሏቸው። የሆነው ሆኖ የጄነራሉ ጥሪ ባክኖ አልቀረም። ጥቂቶች ቢሆኑም መልእክቱን ገዝተው ተሰባሰቡ፣ መመከት ጀመሩ። ዐማራ ከጠቅላላ ጥፋት ዳነ። ነፃነቱ ከፊት የሚጠብቀው ቢሆንም ከትንሣኤው በፊት ህማማቱን መቀበል ግድ ሆኖበታል።

"…አሁን ላይ አብያተ ክርስቲያናት እንደ ጧፍ ቢነዱ፣ ካህናት በመሰውያው ፊት እንደ ዘካርያስ ቢታረዱ ማን ይሰማል? ሕወሓት እሾህ ሲወጋው የሚያስነጥሱ፣ አቢይ እንቅፋት ሲመታው ራስ ምታት የሚይዛቸው እነ ቢቢሲ፣ አልጀዚራ፣ ዘጋርድያን፣ ሲኤንኤን የተባሉት የአረቡና የምዕራቡ ዓለም ሚድያዎቻቸው አላዩም አልሰሙም። ሥራቸው በተግባር ሲገለጥ "አይዞህ አቢይ አንዘግብብህም፤ ዐማራው ይንጫጫ፤ ድንቅ አድርገሃል፤ ቶሎ ቶሎ አፋጥነው" እያሉት ነው። አሜሪካ የምትቆጣው አቢይ የጭካኔ በትሩ ሲላላ ነው፤ ያን ጊዜ ብድር አታገኝም ትለዋለች። የእነሱ ፍላጎት ስለሆነ አምስት መቶ ዓመት ምዕራባውያን ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሔዱበት መንገድ ብዙ መሥዋዕትነት አስከፍሏቸዋል። እንደዛም ሆኖ ታቦቶቻችንን፣ መስቀሎቻችንን፣ ቅርሶቻችንን፣ ብራናዎቻችንን በተቻላቸው መጠን ወስደዋል። አሁን የቀራቸውን ተቋራጩን፣ የእኛን ጳጳስ፣ የእኛን መሪ፣ በእኛው ሀገር የሚገኙ ጠንቋዮች፣ ጋኔን ሳቢ ሳይቀር ተጠቅመው "የሀገሩን ሠርዶ በሀገሩ በሬ" እያሉ የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ ናቸው።

"…የእኛን ታቦት፣ መስቀል፣ ብራና የሚመዘብሩት በዋናነት በሦስት ምክንያት ነው። አንደኛው ለቴክኖሎጂ፣ ለምርምር፣ ለሥልጣኔ ነው። ሁለተኛው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ፣ ለማጥፋት፣ ማንነት አልባ፣ ዜሮ ለማድረግ ነው። ሦስተኛውና ዋነኛው ምክንያት ደግሞ ፍርሃት ነው። አሁን እነሱ ያሉበትን የሥልጣኔ ደረጃ በአንድ ጊዜ ዜሮ የሚያደርግ፣ የሚያወድም፣ ወደ ኋላ የሚመልስ፣ የመጠቀ ሰማያዊ ምስጢር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስለሚገኝ፣ አጥንተው አግኝተው ሲሞክሩት እምቢ ስላላቸው በፍርሃት ተናውጠዋል። አሁን እነ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ሌሎችም የሚያስፈራቸው የኒውክሌር ጦርነት አይደለም። ኢትዮጵያ አንድ ቀን ወደ መለኮታዊው ዕውቀት የገባች እንደሆነ እያሉ ነው የሚቃዡት። የዘመን አቆጣጠራችን፣ የበዓል አከባበራችን፣ የአምልኮ ሥርዓታችን፣ የዜማ የምስጋናችን፣ የአዝማሪ ዘፈናችን፣ ሆታችን፣ እስክስታችን፣ እልልታችን ያቃዣቸዋል። በእነሱ እሳቤ ይህንን ሁሉ የመደምሰሻው የመጨረሻው ግብ ላይ ናቸው። የሚመጣው ትውልድ ዜሮ ሆኖ በዜሮ ተባዝቶ የእነሱ አሽከር መሆን እንዲችል፣ ተመራማሪ ተፈላሳፊ ትውልድ እንዳይነሳ፣ የብራና ጽሑፍ በኢትዮጵያ እንዳይኖር፣ ዲጂታል እንዲሆን፣ ዲጂታል ከሆነ በኋላ እንዲወድም፣ ለምልክት እንዳይገኝ ለማድረግ ወደ ፍጻሜው ላይ ናቸው። የቀረው ብራናና ቅርስ ሙሉ በሙሉ ከእነሱ እጅ ከገባ በኋላ የወረቀቱና በአካል የሚገኘው ቀስ በቀስ ይወድማል። ብራና የሚገኘው በኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ሳይሆን በአሜሪካ፣ በእንግሊዝ፣ በፈረንሳይ፣ ወዘተ ዩኒቨርሲቲዎች ይሆናል። ከዚያማ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ድርሽ አይሉም። የቅኔ፣ የዜማ፣ የቅዳሴ፣ የድጓ፣ የንብብ መምህራን እየታደኑ ይፈጃሉ። አሸባሪዎች ወይም ሕገ ወጥ ታጣቂዎች፣ ማንነታቸው የማይታወቁ ገደሏቸው እየተባለ ይለቀማሉ። የአብነት ትምህርት ቤቶች ይቃጠላሉ፣ ይወድማሉ፣ ክርስትና የሚያነሳ፣ የሚቀድስ ይጠፋል። አብያተ ክርስቲያናት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እና ሙዚየም ይደረጋሉ። ይህ የምዕራባውያን እሳቤ ነው። የእግዚአብሔርን እናየዋለን።…👇②✍✍✍

👆③✍✍✍ "…የዚህ ጥፋት ዋና አስፈጻሚዎች አንደኛ አቢይ አህመድ አሊ፣ ሁለተኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስና ትእዛዙን ተቀብለው የጥፋቱ ተባባሪ የሆኑ የሰበካ ጉባኤ አባላት ናቸው።

"…አቢይ አህመድ ሆይ እርምጃህ ከሕዝቡ የተሰወረ ይሆናል። ከእግዚአብሔር ግን አታመልጥም። የአቢይ አህመድን ሰይጣናዊ ሥራ ብንገልጠው ራሱ አቢይ በገሀድ የሚታይ ሰይጣን መሆኑን ያመላክታል። ለአብነት ለመጥቀስ ያህል አንደኛ ጅኒ ሳቢ ይጠቀማል። በአንድ ጎኑ ኢትዮጵያዊ በአንድ ጎኑ አረብ የሆነውን ጅኒ ሳቢ ይዘህ የምትሠራው ሥራ በእግዚአብሔር ዘንድ ግልጥ ነው። ሁለተኛ ፈረንሳያዊ፣ አሜሪካዊና እስራኤላዊ ከሆኑ የከርሰ ምድር አጥኚዎች ጋር የምትሠራውን ሥራ ሊቃውንተ ኢትዮጵያ እየተከታተልነው ነው። ቤተክርስቲያን ያለውን ብራናና ቅርስ ዲጂታላይዝ ለማድረግ፣ በከረሰ ምድር የተቀበረውን ሀብት ለማውጣት ገበታ ለሀገር እያልክ በጎርጎራ፣ በሐይቅ፣ በእንጦጦ፣ በጎንደር፣ በላሊበላ የምታካሂደው ቁፋሮም ስውር አይደለም።

"…ሀኪም አበበች፣ ሮዳስ ታደሰ፣ ሄኖክ ኃይሌ፣ ዳንኤል ክብረት ወዮላችሁ። የአውሬው አመቻች ኮሚቴዎች ሥራችሁ ነገ ለሕዝብ ይሰጣል፣ ይገለጣል። ሄኖክ ሃይሌ አሁንም በአሩሲ ይሄ ሁላ ኦርቶዶክሳዊ እየተጨፈጨ ሳለ በአዳነች አበቤ በጀት ዓለም አቀፍ ትኩረት የሳበውን የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ ሐሰት እንደሆነ እና የእምነት ነፃነቱ የተከበረ ነው ለማስባል የዘንድሮውን የተለመደ የቦሌ መድኃኔዓለም ዝላይ፣ ጭፈራ ወደ መስቀል አደባባይ በማምጣት በብልፅግና ሚዲያዎች ፕሮፓጋንዳና በውጭ ኃይሎች ስፖሰነር አድራጊነት አጀንዳ ለማስቀየር የምትላላጠውንም መላላጥ በትኩረት እያየነው ነው። በዚህ ጉዳይ በሰፊው እንመለስበታለን። ሮዳስ ሆይ ታቦትን ከጣኦት፣ ኮከብ ቆጠራን ከተአምራት አዳብለህ የምትነግድ አንተም ወዮልህ። ቆም ብለህ አስብ። የአቢይ የገጽታ ግንባታ ሜካፕ ሆነህ የአውሬውን አካሄድ በትውልዱ ልቦና የምትዘራ፣ የሕሊና ድልድይ የምትዘረጋ፣ ቅርሶችን ከተቀበሩበት ከተሸሸገቡት አውጥተህ ለምዕራባውያን የምትቸበችበው ሮዳስ ሆይ ተደብቀህ አትቀርም፤ ይነጋል። ቤተክርስቲያን ቢቃጠል ደንታህ አይደለም። የምዕመናን ስደት ለአንተ ጉዳይህ አይደለም። ቤተ መንግሥት ገብተህ ምን እንደምትሠራ እናውቃለን። አንተ የአንጥያኮስ ገበሬ የሆንክ፣ እግዚአብሔር ብድርህን በቅርቡ ይከፍልሃል ይላሉ ሊቃውንተ ኢትዮጵያ።

"…ሊቃውንቱ ይቀጥሉና ሐኪም አበበች ለሞሳድ ምን እንደምትሠሪ እናውቃለን። የምዕራባውያንን እሳቤና ተንኮል አገር በቀል አድርገሽ ለማስረዳት የምትሄጂበት ርቀት ስውር አይደለም። ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ምን ተልዕኮ ይዘሽ እንደመጣሽ እናውቃለን። እርምጃሽን እንሰፍረዋለን። በቅርብ ርቀት ከኋላሽ ነን። እርምጃሽን አስተካክዪ። ዳንኤል ክብረት ሆይ በቅርቡ የፋኖ አመራሮችን ይገድላል ብለህ ያመጣኸው መጥቁል ምን እንደሆነ ታውቃለህ፤ ዐይተኻል። አሁን የት ነው ያለው? የፋኖ አመራሮችን መግደል ሲያቅተው ገደላችሁት። እመነኝ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አለቃህ ከመጥቁሉ ጋር አብሮ ባይቀብርህ። የሥራህ ውጤት ነውና ቀንህን ጠብቅ። የሚያጠፋህ ራሱ አቢይ ነው። ያውም በመወገድህ የሚያዝንልህ አንድ ሰው እስክታጣ ነው የሚያዋርድህ። ሄኖክ ኃይሌ የአቢይ ቀኝ እጅ አባ ፍራንሲስ ምን እንዳሉህ፣ ምን አይነት ተልዕኮ እንደተሰጠህ እናውቃለን። ምን እንደቀቡህም ግልጽ ነው። ፍራንሲስ ሞቷል። አቢይም ይሞታል። አንተም በቅርቡ የቁም ሞት ትሞታለህ። አይዞህ አትቸኩል የእግዚአብሔር ጣት ምን እያደረገች እንዳለች አታውቅም።

"…የአረቡ ተወላጅ ጂኒ ሳቢ፣ የተቀበሩትን የምታወጣ በየሀገሩ የሠራኸው ጉድህ ይታወቃል። ኢትዮጵያ ሊብያ አይደለችም። የመንም አይደለችም። የጥንት የኢትዮጵያ ነገሥታት ጋዳፊ አይደሉም። ጋኔል ጠርተህ የሚወጣ የነገሥታት ቅርስ የለም። የነገሥታቱ ቅድስና ከጂኒ በላይ ነው። በሥርህ ካሉት ከአስሩ ጋሻ ጃግሬዎችህ ጋር በቅርቡ ያጋጠመህ ችግር ወደ ሲኦል ያወርድሃል። እብሊስንም በዚያው ትዘይረዋለህ። አየር ጴጥሮስ ሳቢ መንግሥትክሙ ደጋሚ ስሙ ለአብ ጎታቾች ፋኖን ለመከፋፈል መስተጻልእ የምትሠሩ፣ ለአቢይ ምትሐት የምታሳዩ፣ በእናንተ ቤት በልባችሁ ተደብቃችኋል። አቤት ዕውቀት። አቤት ጥበብ። የቅዱሳን አምላክ ፈርዶባችሁ አቢይ ራሱ ቀቅሎ ይበላችኋል። ናቡከደነጾር ፈርዖን በመተተኞቹ ላይ እንዳደረገው አቢይ በእናንተም ላይ እንዲሁ ያደርግባችኋል።

❗️⚠️ ማስጠንቀቂያ ⚠️❗️

1ኛ፦ ለአቢይ አህመድ

"…አቢይ አህመድ ሆይ! የተቀበረ ወርቅ፣ ማእድን እያወጣህ፣ ሕጻን እየሰዋህ፣ ወርቁን ለአረብ፣ መጻሕፍትን ለምዕራባውያን ለመስጠት፣ ጌቶችህን ለማስደሰት የምታደርገው አይበቃህም?! ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ላይ የምታደርገውን አቁም። ጽዋህ እስኪሞላ፣ መንገድ ጠራጊ ነሕና የሚተካካ የሚረከብህ እስኪመጣ ቆይ። የእግዚአብሔር የቁጣው ዱላ ነህና በደንብ አድርገህ ቅጣ። ሲኖዶሱንም ቀጥቅጠው፣ ምን ቀረህ። ያለ ጊዜ መቀሠፍ እንዳለ አትዘንጋ። ከፈረንሳይ ጋር የምታደርገውን የጥፋት ስምምነት አቋርጥ። ገንዘቡም ይበቃሃል። በላሊበላ ስም ስንት ድሮን፣ ታንክና ጀት እንደገዛህ ታውቃለህ። ይህ የመንፈሳዊ አባቶች ምክር ነው። ላንተ ሳይሆን አገራችንን የሚረከበው እስኪመጣ ለምጣዱ ሲባል አይጥ ነህና ተንሸራሸር። ከምጣዱ ለአፍታ ከወረድክ ግን ዙሪያህ ድመት ነው። መቼ እንደሚውጥህ አታውቀውም። እግዚአብሔር ዝም ሲልህ የሌለ አይምሰልህ፤ ሳኦልን ቤተ መንግሥት አስቀምጦ ዳዊትን ከበግ እረኝነት ቀብቶ የሚያነግሥ አምላክ ነው። የሳኦል ቤት እንዴት እያነሰ እንደሚሄድ፣ የዳዊት ቤት እንዴት እየበዛ እንደሚሄድ ያውቅበታል። ዳዊት ወደ ሳኦል ቤት እንዴት እንደገባ ሳዖልም ዳዊትም አያውቁም። ጠላት ከሩቅ አይመጣም። ይህን ጽሑፍ ስታነቡ ምስጢር የሚያወጣው ከጉያህ ይሆናል። ወይም አብሮህ የሚበላ የሚጠጣ፣ በቤተክርስቲያን መውደም ቂም የቋጠረ፣ ከሚኒስቴሮችህ አንዱ ይሆናል። ብዕሩን መርምረው። የጽሑፉን ዘይቤ ተመልከተው። የማን ይመስልሃል? እስኪ በደንብ አጢነው።

"…ቅዱስ ላሊበላ እንደ ሕወሓት ያለ አይደለም። በፕሪቶርያ ስምምነት አትሸውደውም። የቁጣውን መቅሠፍት አትችለውም። በኮማንድ ፖስት የጠረነፍኸው ሕዝቡን እንጂ ቅዱስ ላሊበላን አይደለም። አሁን አንተ የሞከርኸውን አፄ ኃይለ ሥላሴ ሞክረውታል። መጥፊያቸው ሆኗል። አሜሪካንን ጠይቅ ታስረዳሃለች። መለስ ዜናዊ ሞክሮታል። ደብረ ጽዮንን ጠይቀው ይነግርሃል። አሁን ደብረ ጽዮን የት ነው ያለው?

2ኛ፦ ዳንኤል ክብረት

"…ዳንኤል ክብረት ሆይ! ቅዱስ ላሊበላ ከአረጋ ከበደ ጋር ከአየር ስትወርድ በምን እንደተቀበለህ አይተኸዋል። እግዚአብሔር በጃውሳ ጥይት አስጠንቅቆሃል። ልብ ካልኸው ቅጣት ሲጀምር ከትንሹ ነው። ተልዕኮህን ስለሚያውቅ ነው። ለራስህ እወቅበት።

"…አዎ አሁን የምንገኘው የአምስት መቶ ዓመት የጥፋት ፍጻሜ የመጨረሻው ምዕራፍ እና የአምስት መቶ ዓመት የውድቀት ትንሣኤ የመጀመሪያው ምእራፍ ግብግብ ላይ ነው። የላስታው ደብር የቅዱስ ላሊበላው ዲያቆን ዐማራዊው ዲያቆን፣ ኢትዮጵያዊው ብርጋዴየር አሳምነው ጽጌ የዚህ ምዕራፍ መጀመሪያ ፊሽካውን የነፋ፣ ችቦውን የለኮሰ የፖለቲካው ነቢይ የተናገረውን አለመርሳት ነው።…👇③✍✍✍

👆④✍✍✍ …አሳምነው ፅጌ በሰለጠነበት በወታደራዊ ሳይንስ ቋንቋ "ዐማራ ተከበሃል" በማለት በነብይነቱ ደግሞ ዐማራ ከ500 ዓመት በፊት ከገጠመው መጥፎ ታሪክ የዛሬው እንደሚከፋ ነግሮ፣ እንደ ፖለቲከኛ "ዐማራ ተደራጅ" ካልተደራጀህ ከግራኝ አሕመድ የከፋ ጠላት ነው የመጣብህ፣ በግራኝ ጊዜ ብቻዋን የመጣችብህ ቱርክ ዛሬም ለዳግማዊ ግራኝ አሕመድ በላይ በሰማይ ድሮንና ቦንብ፣ በምድር ጥይትና ገንዘብ፣ ብቻዋን ሳይሆን ዓረቡንና እስላሙን ሁሉ፣ ምዕራባውያኑንም አስከትላ ነው የምትመጣብህ እያለ ነበር አስቀድሞ እንደ ነቢያት ድምጹን ከፍ አድርጎ ያሰማው። ጄነራል አሳምነው ጽጌ ጿሚ፣ ጸሎተኛም ነበርና በመንፈሳዊ ሰውነቱም "እናንት የሃይማኖት አባቶች ብትችሉ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ" በማለት ነበር የዛሬዎችን የጋጥ የበረታቸውን በጎች በተኩላ ለሚያስበሉት አባቶች ጥሪ ያቀረበው። ይሄን የመሰለ ፈርቀዳጅ የነፃነት ጮራ፣ ነቢይ ዐማራ ጆሮ ዳባ ልበስ አልማህም ብሎ ቁሞ አስገደለው። ቅዱስ እስጢፋኖስ በኢየሩሳሌም በድንጋይ ተወግሮ ሲገደል ቅዱስ ጳውሎስ የወጋሪዎቹን ልብስ ይጠብቅ ነበር። ዐማራ ቁሞ ያስገደልነውን ነቢይ ዛሬ ቁሞ እያለቀሰ ሳይሆን የማንቂያ ደወል ጥሪው እንቅልፍ ነስቶት ነፍጥ አንስቶ ዐማራው ለዐማራ ትንሣኤ እየተዋደቀ ነው። ትንሣኤው ጀምሯል። በዐማራ ፋኖ እየተመራም ይረጋገጣል። ይቀጥላል…

"…በቀጣይ… በቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የዘረፋ ፕሮጀክት ዙሪያ ሊቃውንቱ ያስቀመጡትን ሓሳብ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። ‼️ እስከዚያው ድረስ ከከበባው ለመውጣት በርትተህ ታገል። በሱዳን በኩል ከሚታየው ከበባ፣ በሶማሌ፣ በደቡብ ሱዳን በኩል ከሚታየው ከበባ ለመዳን፣ ሰብሮም ለመውጣት ጠንክረህ ሥራ። ራቡም፣ ጦርነቱም ከበባ ነው በሽታ፣ ድህነት፣ ችጋሩም ከበባ ነው። እየጨፍርክ፣ ሰግጥ፣ ፈምስ በሚል በካናዳዊ የትግሬ ተወላጅ መፈክር የትም አትደርስም። የትም አልኩህ። ለጊዜው ሰላማዊ የምትመስለው አዲስ አበባም በከበባ ውስጥ ናት። የተከበበ ሰው ከበባውን ሰብሮ ለመውጣት ይተጋል፣ ይሰለጥናል፣ ያስባል፣ ያንሰላስላል እንጂ እየሰገጠ ለመፈመስ ሲል ነውር ጌጡ አይሆንም። የርኩሰት ማራገፊያም አይሆንም። ቀድሞ የተዘጋጀ ብቻ ነው ከበባውን ሰብሮ የሚያመልጠው። እየጨፈሩ፣ እየደነሱ፣ ሰክረው ሲተፉ እያደሩ፣ እየገለሞቱ ከከበባው ሰብሮ ማምለጥ አይታሰብም። በግልሙትና፣ በጫት፣ በአምቡላ፣ በዝሙት መቅኔው፣ ጅስሙና ቅስሙ የተሰበረ ከከበባው አያመልጥም። አራት ነጥብ።

ከ Zemedkun Bekele (ዘመዴ): የቴሌግራም ፔጅ ፅሁፍ የተወሰደ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።

07/08/2025

ራሳቸውን እንደ ንስር የሚቆጥሩት ጥንብ አንሳዎች!

የአማራን ጥያቄ ሲያነሱ የቆዩ፣ እያነሱ ያሉ ንስሮች አሉ። ወደፊት ይኖራሉም። የአማራ ሕዝብ ደግሞ አገዛዞች፣ የውጭ ወረራ ያልበገረው የግዙፍ ስብዕና ባለቤት ነው። አሁን አሁን የአማራን ህዝብ ጉዳይ "አክቲቪስትም" ቅብጥርጥስም ነን ብለው ራሳቸውን እንደ ንስር እየሳሉ፣ ጥንብ አንሳ የሆኑ ሞልተዋል። አንድ ብቻ ምሳሌ ላንሳ።

የአገር ቤትም ሆነ የውጭ ወራሪዎች እንዲሁም በቅርብ የተፈራረቁ አገዛዞች የአማራን ህዝብ በውስጠ ባሉ ጥቃቅን እንዲሁም ድርብ ማንነቶች መሃል ልዩነት እየፈጠሩ ለማሳነስ ብዙ ሰርተዋል። አማራውን አሳንሰው አሳንሰው የሆነ ጋራ፣ ወይ አካባቢ የሚኖር ብቻ አድርገው የሚቆጥሩም አሉ። ለምሳሌ ስልጣን ላይ ያለው የኦሮሞ ብልፅግና እና አባቱ ህወሓት የሚያምኑት ይህን ነው። ከመላ ኢትዮጵያ ያፈናቅሉታል። አማራ ክልል በተባለው ደግሞ ንዑስ ማንነትን እያጎሉ፣ አልያም እየፈጠሩ ቢቻል ማሳነስ ባይቻል ደግሞ በግጭት ማመስ ነው አላማቸው። የአሁኑን አገዛዝም ሆነ የትህነግን ፀረ አማራ ፖሊሲ ያነገቡ፣ የእነዚህን ክፉዎች ጥንብ አስተሳሰብ እያነሱ ራሳቸውን የአማራ ብሔርተኛ መለያ የሆነው ንስር ነን የሚሉት እየተከተሉት ያለው ይህን መንገድ ነው።

እነዚህ አካላት ከክልል ውጭ ለሚሰቃየው አማራ ጥብቅና እንቆማለን ይሉና፣ ክልል ውስጥ የተወለደውን አማራ በሀሳብ ስላልተስማማቸው ትህነግ ጎጆ ያወጣቸውን፣ ብልፅግና እያጎለመሳቸው ያሉትን አዲስ ማንነት ይሰጡታል።

የትም ይወለድ አማራ ሆኖ ከአገዛዝ ጋር የሚቆም፣ በህዝቡ መብትና ጥቅም የሚራመድ ይኖራል። የዚህን አካል ፀረ አማራነት ለመግለፅ ሌላ ማንነት መሸለም የግድ አይደለም። ተግባራቸውን መግለፅ በቂ ነው። ሌባ ከሆነ ሌባ ነው። ሌላም።

ነገር ግን፦

ከሸዋና ከወሎ አካባቢ የተወለደን አማራ በሀሳባቸው ካልተስማማ ኦሮሞ፣ አርጎባ ብለው ከምንም ተነስተው አማራ ማንነቱን ይነጥቁትና በራሳቸው ፈቃድ አዲስ መታወቂያ ይሰጡታል።

ከጎንደር ከሆነ ቅማንት ወይንም የትግሬ ዲቃላ እያሉ አዲስ ማንነት ያድሉታል።

ከጎጃም ከሆነ አገው፣ አገው ሸንጎ የሚል መለያን በራሳቸው ተነሳሽነት ይሰጡታል።

ሁሉም በየፊናው በየአማራ ግዛቶች ያለውን የተጣላውን፣ የአይኑ ውሃ ያላማረውን የፈለገውን ማንነት ሲሰጥ የግለሰቦችን ማንነት ብቻ አይደለም የሚክደው።
አካባቢውን፣ የአማራን ግዛት ለሌላ ይሰጠዋል። ማንነቱን ይክደዋል። በግለሰቦች ፀብ አማራነትን፣ የአማራ ህዝብ ማንነትን ጭምር ነው የሚክደው። የኦነግና የትህነግ ብሔርተኞች ወሎና ሸዋ እንዲህ ነው፣ ጎንደር እንዲህ ነው፣ ጎጃም እንዲህ ነው እያሉ ለንዑስ ማንነት ግዛት እንደሚያድሉት ንስር ነን ባዮችም ያልተስማማቸውን ሁሉ እየጠቀሱ ማንነት ሲነጥቁ እያነሱ ያሉት የትህነግና የኦነግን ጥንብ ትርክት ነው። ጥንብ አንሳ የምላቸው ለዚህ ነው።

የአንድ ብሔርተኛ አንዱ አላማ የህዝብን የውስጥ አንድነት ማስጠበቅ ነው። እነ አጅሬ ግን ግለሰብም፣ ቡድንም አካባቢም እያነሱ አማራን ቅማንት፣ ሽናሻ፣ ወይጦ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ ሲያደርጉት ይውላሉ። የአማራ ደመኛ ጠላት ለአማራ የጎን ውጋት አድርጎ የፈጠረውን የሴራ ፖለቲካ ከቆየበት አንስተው ይጠቀሙበታል። በአማራ ላይ ማንፌስቶ ያወጡ አካላት "ይህ እንትን ስለሆነ ለእንትን ክልልነት እናቋቁማለን፣ እስከዚህ እንትን ነው፣ አማራ የሚባል አያዋስነንንም" ወዘተ የሚሉትን አማራን አብሮትና ተከባብሮ በኖረ ድርብም ይሁን ንዑስ ማንነት እየተኩና እያሳነሱ ነው። ጥንብ አንሳው ደግሞ የጠላትን ጥንብ እያነሳ የተጣለውን አማራ ሁሉ ማንነት እየቀማ የንዑስ ማንነት ያድለዋል። ጉዳዩ አማራን ማሳነስ ብቻ አይደለም። አማራ ጋር አብሮ የኖረ፣ በመከባበር ሊኖር የሚገባውን ወገኑን ጭምር በጠላትነት እየፈረጀ ነው። አማራ አገውም፣ ቅማንትም ሌላውም የራሴ ወገን ነው ሲል ጠላቶቹ ደግሞ አይደለም ብለው ጥይት እንዲታኮስ ይፈልጋሉ። ጥንብ አንሳውም የጠላቸው ሰዎች ላይ አማራነትን ነጥቆ ንዑስ ማንነት ሲሰጣቸው እየተኮሰባቸው ነው። ጠላት ናቸው እያለ ነው። አገው፣ ቅማንነት፣ ሽናሻም የአማራ ህዝብ አካልና አብሮ የሚኖር ወገኑ ሆኖ እያለ ጠላት ያደርጉታል። ጥንብ አንሳዎቹ። የአማራን የውስጥ አንድነት ማናጋት፣ እረፍት መንሳት፣ የጠላትን ትርክት መተግበር ማለት ይህ ነው። የጥንብ አንሳዎች ፖለቲካ።

የአማራ ህዝብ በራሱ ግዛት አብሮት የሚኖረውን ብቻ አይደለም። በኢትዮጵያም ብቻ አይደለም። የፓን አፍሪካዊነት ቀንዲል ነው። መለያውም ስለ ልቦናውም ፓን አፍሪካዊነት የሚቀበለውና ግዙፍ ነው። ጥንብ አንሳዎቹ ግን በአማራ ህዝብ ስም እየማለ አብሮት ቡና የሚጠጣው ወገኑ ጋር ሁሉ ሊያቃርኑት ይፈልጋሉ። ቤተሰቡን ሊበትኑ ይሰራሉ። ንዑስ ማንነትን ጠላትነት አድርገው ይስሉታል። እነዚህ ጥንብ አንሳዎች ሲዞሩ የሚያገኙትን የኦነግም የትህነግም ትርክት ከወደቀበት አምጥተው አማራው ላይ ይበትኑታል። ከሆኑ አመት፣ ወራትም ሆነ ቀናት በፊት አማራን ጠላት በአማራ ላይ ያዝረከረከውን ጥንብ አስተሳሰብ አንስቶ በአማራ ስም የተጣላውን አማራ ሲፈርጅበት ካያችሁ ጥንብ አንሳው ነው። ራሱን ግን እንደ ንስር ነው የሚያስበው።

አማራ በሌላ ክልል የሚኖረውን የራሱን ህዝብ መብት በማስከበር ብቻ አይደለም ከፍ የሚለው። አብሮት የሚኖረውን የንዑስም ሆነ ድርብ ማንነትን አክብሮ፣ የጠላት እጅ እንዳይገባ አድርጎ፣ የግዛት አንድነትና መስተጋብሩን ጠብቆ ጭምር ነው። ዋና ጠላቶቹም ጥንብ አንሳዎቹም እንደሚያደርጉት የራሱን ወገን በመፈረጅ አይደለም። አማራ የራሱ ልጅ ነውር ከሰራ በአደባባይ ለፍርድ የሚያቀርብ ነው። ወንጀልም ነውርም ሰርቷል ለማለት ሌላ ማንነት የሚደርብ ህዝብ አይደለም። ሲያፍርበትም፣ ሲኮራበትም ማንነት ቀይሮለት አይደለም። ጥንብ አንሳዎቹ ከህዝብ ስነ ልቦና የተለዩና የጠላት የገደል ማሚቶ የሆኑትም ለዚህ ነው።

የአማራ ህዝብ በንፁስ ማንነት ስም ጠላቶቹ የሚያቦኩትን ፕሮጀክት ማክሸፍ የሚችለው አብሮት የሚኖረውን ወገኑን አክብሮ፣ ከጥቃትም፤ ከሴራም ተከላክሎት እንጅ የሰይጣን ስም እየሰጠ አይደለም። ጥንብ አንሳዎቹ ከህዝብ ተቃራኒ ናቸው። የአማራ ብሔርተኝነት ደቀ መዝሙር ብለው ያሞካሹትን በነጋታው በአካባቢው አጠጋግተው ማንነት ሌላ ሊያድሉት ይችላሉ። ለአማራ እቆማለሁ የሚል አገው፤ ቅማንት፣ አርጎባ ወዘተን ማሸማቀቂያ፣ መስደቢያ አድርጎ የሌላ ብሔር ህዝብ ጋር መኖርና ተባብሮ መታገል፣ ከሌላ አገር ጋር ዲፕሎማሲ መስራት አይቻለውም! አይቻልማ!

Most African country proud by Ethiopian Flag, but TPLF's and OPD's child hate it because of their colonized love  behavi...
07/08/2023

Most African country proud by Ethiopian Flag, but TPLF's and OPD's child hate it because of their colonized love behavior.
This is happened @ Kenia

06/30/2023
ንስርን የሚገዳደር ብቸኛው የወፍ ዝርያ ቁራ ነው። ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና አንገቱን ይነክሰዋል። ንስሩ ምላሽ አይሰጥም ፣ ከቁራ ጋር አይጣላም ፣ ከቁራ ጋር አይታገልም ፣ በቁራ ላይ...
05/28/2023

ንስርን የሚገዳደር ብቸኛው የወፍ ዝርያ ቁራ ነው።
ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና አንገቱን ይነክሰዋል። ንስሩ ምላሽ አይሰጥም ፣ ከቁራ ጋር አይጣላም ፣ ከቁራ ጋር አይታገልም ፣ በቁራ ላይ ጊዜና ጉልበቱን አያጠፋም ይልቁንም ክንፉን ዘርግቶ ወደ ሰማይ ከፍ በማለት መብረር ይጀምራል።
በረራው ከፍ ባለ መጠን ቁራው ለመተንፈስ ይቸገራል
በመጨረሻም ቁራው በኦክሲጅን እጥረት ምክንያት ይወድቃል።
🎯.ዛሬ በህይወታችሁ የሚገዳደራችሁን ምንም አይነት ነገር አትታገሉት ፣ ጉልበታችሁን እና ጊዜአችሁን በእርሱ ላይ አታጥፉ ይልቁንም ከፍ ባለ አስተሳሰብ በልጣችሁ ውጡ ፣ በእውቀት ጠንክሩ ፣ መልካም ሥራችሁን ጨምሩ።
ንስሩ በጀርባው ላይ የተንጠለጠለውን ቁራ ትቶ ከፍታው ላይ እንደሚያተኩር የሌሎችን አሉባልታ ፣ ሀሜት ፣ ማስፈራሪያ ወደታች ትታችሁ ከፍታችሁ ላይ አተኩሩ።
ቁራው ከፍታውን መቋቋም እንዳቃተው እናንተም ከነገሮች በላይ ከፍ ስትሉ
የእናንተም ተግዳሮት ከፍታውን መቋቋም አቅቶት ቁልቁል ይፈጠፈጣል ።
የከፍታ ዘመን ይሁንላችሁ!

ይነበብ : ሸር ይደረግየማዳበሪያ ጉዳይበተለያዩ ከተሞች ከማዳበሪያ ጋር በተያያዘ ከወንበዴው መንግስት ጋር አብረው አርሶ አደር ወገናችንን የሚመዘብሩ ነጋዴዎችን ስም ዝርዝር እየተቀበልን እንገ...
05/20/2023

ይነበብ : ሸር ይደረግ

የማዳበሪያ ጉዳይ

በተለያዩ ከተሞች ከማዳበሪያ ጋር በተያያዘ ከወንበዴው መንግስት ጋር አብረው አርሶ አደር ወገናችንን የሚመዘብሩ ነጋዴዎችን ስም ዝርዝር እየተቀበልን እንገኛለን።

በመላው አማራ ውስጥ ያሉ የሌባው መንግስት ተባባሪ ነጋዴዎች ከተለያዩ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግልጋሎቶች ከማግለል ጀምሮ ህቡ ዕ በሆነ አደረጃጀት ህይወታቸውን እስከመቅጠፍ ሊደርስ የሚችል እርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚችል ሊያውቁ ይገባል።

ሌብነትን ባህል ካደረገ ስርዓት ጋር በመሆን ያሳደጋቸውን ማህበረሰብ በቁሙ የሚበሉ ሰው በላ ነጋዴዎች ከስኳር ፣ ስሚንቶ ፣ ብረታብረት ጋር የነበራቸውን አሻጥር አልበቃቸው ብሎ ዛሬ ደግሞ በአርሶ አደር ወገናችን አይን በሆነው የአፈር ማዳበሪያ መጥተዋል።

በወንበዴው መንግስት አሻጥር ከመንግስት መካዝኖች እየወጣ በኦሮሚያ ነጋዴ መጋዝኖች የታጨቀውን ማዳበሪያ በኩንታል ከ2,700 - 4,000 ብር እየተረከቡ ለአርሶ አደራችን ከ8,000 - 9,000 ብር እያስረከቡ እንደሆነ ብዙ መረጃዎች ያሳያሉ።

ይህ የማዳበሪያ ግብይት የሚከወነው ደግሞ ሌሊት ሌሊት እንደሆነ ታውቆ በእያንዳንዱ ቀበሌ ያሉ ወጣቶች እራሳቸውን እያደራጁ የሚጠረጠሩ ነጋዴዎች ላይ ጥብቅ ክትትል ማድረግ እንዳለበት ማሳሰብ እንወዳለን።

ወደፊት እነዚህ ነጋዴዎች ከድርጊታቸው የማይቆጠቡ ከሆነ እስካሁን ድረስ በእጃችን ያሉንን መረጃዎች በሙሉ ለህዝብ እንደምናሳውቅ ልናረጋግጥላችሁ እንፈልጋለን።

ብሌኗ
04/10/2023

ብሌኗ

Address

Canada, KS

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Moged posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share