Sisay Feleke

Sisay Feleke Helping Others

06/05/2026
05/08/2026

ሰላም ቤተሰብ ቃል በገባዉት መሰረት 90ቀን ጃለንጅ የ8ቀን ላይ ደርሻለዉ እየመጣዉ ያለሁበትን ሁኔታ እናገራለዉ ባልኩት መሰረት ቃሌን ጠብቄ እራሴላይ እየሰራዉ እገኛለዉ 1ኛዉ እስቦርት ሲሆን 2ኛዉ አዳዲስ ኢንግሊዘኛ ቃላቶችን ማወቅ ና ሌሎች ነገሮችን በማረግ እያሳለፍኩኝ እገኛለዉ እንዲያስጨርሰኝ በጾሎታችሁ አስቡኝ ።

05/01/2026

Day one May 1 2026

05/01/2026

ሰላም ሰላም እንዴናችሁልኝ ያገሬ ልጆች ግዜያችንን በምን አይነት ሁኔታ ነዉ የምናሳልፈዉ ግዜዉ የቴክኖሎጂ ግዜ በመሆኑ እራሳችንን እያስተማርን እየለወጥን ከሆነ ጥሩ ካልሆነ ግን ትንሽ በትንሹ አዳዲስ ነገር ለማወቅ እንበርታ እላለዉ የዛሬ መልክቴ እኔም አዲስ ስለሆንኩኝ አስተያየት ሼር በማረግ አበረታቱኝ ሌላዉ ሁለተኛ ስራዪ እኔ የምሰራዉ የዲጅታል ማርኬት የኮሚሽን ስራ ለማየት የቲክታክ ቤጄ ላይ ወብሳይቴ አለ ስምና ኢሜል በማስገባት የነጻዉን ገለጻ ማየት ትችላላችሁ ካየችሁ በዎላ ጥያቄ ካለችሁ እመልስላችዎለዉ ።

Address

Cerritos, CA
90703

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sisay Feleke posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sisay Feleke:

Share