Tedo Gondar

Tedo Gondar የአማራ መዳኛው ከእግዚአብሔር በታች ክንዱ ብቻ ነው! !

የአማራው  ፋና ወጊ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ሲታሰብ
06/25/2024

የአማራው ፋና ወጊ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ሲታሰብ

08/23/2023

የአማራ ህዝብ ፣የአማራ ወጣት በዚህ ሰዓት በምትችለው አጋጣሚ የአማራን ህባዊ ሃይል፣ፋኖ በስንቅ በጉል፣በጉልበት፣በሃሳብ መደገፍ አለብህ ፣ኦነግና ህውሃት ተቀናጅተው ዘርህን ሊያጠፋ እየዶለቱ ስለሆነ ክንድህን አበርታው

05/31/2022

ምን ይሻለናል!

30 ዓመት ለገዳይ /ኦነግ መረጃ አቀባይ
05/31/2022

30 ዓመት ለገዳይ /ኦነግ መረጃ አቀባይ

11/14/2021

Nothing!

11/06/2020

የአማራ ልዩ ሃይል በብስለት ተራመዱ ፋኖ ጥንቃቄ

10/30/2020

We must Unit!!!

10/30/2020

አብን የአማራው ምርጫ ነው።

በኢትዮጵያችን ክብር አንደራደርም !„¶¶¶¶ህሊና ደሳለኝ¶¶¶¶¶¶"የዘመን እውነት ነን ፥ ከደግነት ሰማይ በጥበብ የኖርንትግስትም ልክ አለው ፥ ፈርተን እንዳመስለው ስላቀረቀርን.ማተብ አስሮን...
09/15/2019

በኢትዮጵያችን ክብር አንደራደርም !

„¶¶¶¶ህሊና ደሳለኝ¶¶¶¶¶¶"

የዘመን እውነት ነን ፥ ከደግነት ሰማይ በጥበብ የኖርን
ትግስትም ልክ አለው ፥ ፈርተን እንዳመስለው ስላቀረቀርን.

ማተብ አስሮን እንጅ ፥ ተጣልተን እንዳንቀር በክፍፍል ገደል...
ከሀገር ክብር በልጦ ፥ ሞት ብርቃችን አይደል

በሞላ ጎዳና፥ ባልጠበበ መንደር፥ በዘር ገመድ ታግዳ
ነፃ ነኝ ትላለች፥ መንጋነት ያሰረው፥ ባሪያ ትውልድ ወልዳ፡፡

እስኪ ልጠይቅህ፥ የጀግንነት እብሪት፥ ልባችንን ደፍኖ፥ ማሰብ እየከዳን፣
እንዴት ነው ነፃነት፥ እንዳበደ ፈረስ፥ ስሜት እየነዳን???!

ገድሎ የመንገስ ጥማት፥ ጩኸት ላገነነ፥ አመፅ ላጀገነው፣
ለዚህ ምስኪን ትውልድ፥ በጅምላ እየነዱት፥ በመንጋ እያሰበ፥ ነፃነት ምንድነው?!

አሳር አደባይቶ መከራ የወለዳት ፤ ጀግና ናት አትክድም፣
በሸረኞች ድንጋይ፥ በሽንታሞች ተረት፥ ሃገር አትናድም...።

ንገሩት ለዛ ሰው ፥ ከአለም ጫፍ እስከ ጫፍ ፥
ሀይል እንደ ተራራ ገዝፎ ቢከመርም
ክንዱን አፈርጥሞ ፥ እልፍ የሰገደለት ፥ ጀግና
ቢሰድርም !
አለም የሞተበት ፥ የጠላት ማርከሻ ፥ ጦር
ቢደረድርም !
በአንድ አይናችን ሰላም ፥ በኢትዮጵያችን ክብር አንደራደርም...………።

Address

New York, NY

Telephone

+19219226452

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tedo Gondar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share