Atram Inc

Atram Inc At Atram, we believe that businesses can thrive despite climate challenges.

Born out of the CIFAR Alliance and backed by FSD Africa, Atram combines cutting-edge AI, fintech innovation, and partnerships to create tools that protect lives and livelihoods before and after climate disasters strike. Our mission is bold: to transform how small businesses prepare for, respond to, and recover from climate shocks. From forecasting disasters with precision to enabling access to eme

rgency loans, we work with financial service providers, small businesses and their suppliers to ensure help reaches those who need it most—right when it's needed.

ድንገተኛ ጎርፍ ስራዎትን፣ ቤትዎትን እና የዕለት ተዕለት እቅድዎን እንዲያናጋ አይፍቀዱ! በአካባቢዎ ያለውን የዝናብ መጠን እና የጎርፍ ስጋት አስቀድሞ የሚከታተለው አትራም፣ አደጋው ከመድረሱ ...
06/17/2026

ድንገተኛ ጎርፍ ስራዎትን፣ ቤትዎትን እና የዕለት ተዕለት እቅድዎን እንዲያናጋ አይፍቀዱ!

በአካባቢዎ ያለውን የዝናብ መጠን እና የጎርፍ ስጋት አስቀድሞ የሚከታተለው አትራም፣ አደጋው ከመድረሱ ከ24-48 ሰዓታት በፊት ትክክለኛ የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን በቴሌግራም ቦት ይልካል። ንግድዎን እና የቤተሰብዎን ደህንነት በጊዜ ለመጠበቅ አሁኑኑ ዝግጁ ይሁኑ!

You can contact right away.

06/17/2026

ዝናብ ንብረትዎን ወይም ሱቅዎን አበላሽቶታል?

ዳግመኛ እንዳይደገም ቀድመው ይዘጋጁ! ዝግጅቶችን በማጠናቀቅም የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ!

ከባድ ዝናብ እና ድንገተኛ ጎርፍ ከመከሰቱ ከ24-48 ሰዓታት በፊት አትራም (Atram) ትክክለኛ የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን በቀጥታ ወደ ስልካችሁ ይልካል። ንግድዎን እንዴት ማዘጋጀት እና መጠበቅ እንዳለብዎት የሚረዱ የፈጣን እርምጃ ምክሮችንም ያግኙ።

ለመጨረሻ ሰዓት ስጋት አይዳረጉ፤ የንግድዎን ሰላም ዛሬውኑ ያረጋግጡ!

የአትራምን ሚኒ አፕ በቴሌግራም ለመክፈት ይህን ይጫኑ

ጎርፍና ከባድ ዝናብ ድንገት ሲመጣ መደናገጥና መሯሯጥ የተለመደ ነው። ነገር ግን ንግድዎ ላይ ጉዳት ሳይደርስ አስቀድመው መዘጋጀት ይችላሉ።አትራም ከ24 እስከ 48 ሰዓታት በፊት የቅድመ-ማስጠ...
06/17/2026

ጎርፍና ከባድ ዝናብ ድንገት ሲመጣ መደናገጥና መሯሯጥ የተለመደ ነው። ነገር ግን ንግድዎ ላይ ጉዳት ሳይደርስ አስቀድመው መዘጋጀት ይችላሉ።

አትራም ከ24 እስከ 48 ሰዓታት በፊት የቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልዕክት እና እቃዎን እንዴት በሰላም ማንቀሳቀስና መደብርዎን ከአደጋ እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ የሚያሳይ ቀላል መመሪያ ያቀርብልዎታል።

በቴሌግራም ቀላል መተግበሪያችን (Mini App) ይቀላቀሉ።

You can contact right away.

📢 አትራም ኢትዮጵያ (Atram Ethiopia) በይፋ ሥራ ጀምሯል! 🌧️⚡ንግድዎን ከድንገተኛ የአየር ንብረት ለውጥ ለመጠበቅ ወደተገነባው የቅድመ-ማስጠንቀቂያ ፕላትፎርም እንኳን በደህና መጡ!...
06/02/2026

📢 አትራም ኢትዮጵያ (Atram Ethiopia) በይፋ ሥራ ጀምሯል! 🌧️⚡

ንግድዎን ከድንገተኛ የአየር ንብረት ለውጥ ለመጠበቅ ወደተገነባው የቅድመ-ማስጠንቀቂያ ፕላትፎርም እንኳን በደህና መጡ! አትራም ከባድ ዝናብ እና የጎርፍ አደጋ ከመከሰቱ ከ24 እስከ 48 ሰዓታት በፊት ቅድመ-ማስጠንቀቂያ በመስጠት የዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴዎ አንድም ቀን እንዳይስተጓጎል ያግዛል።

🌤 ከአየር ንብረት መዛባት ቀድመው ይጠንቀቁ! በየአካባቢዎ ከባድ የአየር ጸባይ ከመከሰቱ በፊት ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸው ማስጠንቀቂያዎችን ያግኙ።

⚡ ፈጣን እርምጃ ይውሰዱ፦ የአደጋ ስጋት በሚከሰትበት ወቅት ፈጣንና ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉ የዝግጅት ምክሮችን ያግኙ።

🎁 ሽልማቶችን ያግኙ፦ ንግድዎን ከአደጋ ለመጠበቅ ንቁ እርምጃዎችን ይውሰዱ፤ እንዲሁም አስቀድመው ጥንቃቄ በማድረግዎ የሞባይል ካርድ ሽልማቶችን ያግኙ።

🔗 በቴሌግራም ይቀላቀሉ፦ https://t.me/AtramClimateBot?start=3dk3kr

#አትራም

Previene un desastre Quindío! Con el chat de Atram te decimos con 5 días de anterioridad el riesgo de inundación en tu r...
11/27/2025

Previene un desastre Quindío!

Con el chat de Atram te decimos con 5 días de anterioridad el riesgo de inundación en tu rio más cercano.

Te lo anticipamos: se esperan fuertes lluvias en Bogotá. Mantente informado, consulta el pronóstico del clima haciendo c...
11/18/2025

Te lo anticipamos: se esperan fuertes lluvias en Bogotá. Mantente informado, consulta el pronóstico del clima haciendo clic en el enlace de WhatsApp y protege tu negocio.

11/14/2025

Sebas le cuenta a Santi cómo funciona nuestra plataforma de inteligencia artificial.

Si tú también quieres conocerla, haz clic en el link de la bio.

11/13/2025

¡Protege tu negocio!

Si estás viendo esta publicación, es probable que llueva en tu municipio en los próximos 5 días.

Haz clic en el enlace de WhatsApp para consultar el clima con Atram. Somos un chat de inteligencia artificial que te brinda consejos y alertas sobre riesgos de inundación. ¡Prepárate y cuida lo que más valoras!

11/11/2025

Alerts that protect your wallet. ☔ 🌦️

Receive weather alerts and practical guides to protect your business when heavy rain hits.

Join and get started today on WhatsApp.

Address

1178 Broadway, 3rd Floor 4278
New York, NY
10001

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Atram Inc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share