Yayasafety

Yayasafety DOT SFAETY & AUDITS

Greetings, my brothers and sisters.My heart is heavy with the loss of my friend’s son, and I feel compelled to share my ...
11/19/2024

Greetings, my brothers and sisters.
My heart is heavy with the loss of my friend’s son, and I feel compelled to share my grief with you. Let us come together to surround the family with love and comfort during this difficult time.

I humbly ask for your prayers for the parents, siblings, and all relatives who are grieving this loss.

https://www.facebook.com/share/15D2wu9xUn/?mibextid=WC7FNe

Dear Friends, It is with deep sorrow that we share the passing of our … Meron Shiferaw needs your support for Support Surafel Shiferaw's Funeral Costs

Greetings, my brothers and sisters.My heart is heavy with the loss of my friend’s son, and I feel compelled to share my ...
11/19/2024

Greetings, my brothers and sisters.
My heart is heavy with the loss of my friend’s son, and I feel compelled to share my grief with you. Let us come together to surround the family with love and comfort during this difficult time.

I humbly ask for your prayers for the parents, siblings, and all relatives who are grieving this loss.
https://www.facebook.com/share/15D2wu9xUn/?mibextid=WC7FNe

Dear Friends, It is with deep sorrow that we share the passing of our … Meron Shiferaw needs your support for Support Surafel Shiferaw's Funeral Costs

HAPPY FATHER’s DAY:                                                     Any man can be a father, but it takes someone sp...
06/16/2024

HAPPY FATHER’s DAY: Any man can be a father, but it takes someone special to be a Dad.
You’re it! መልካም የአባቶች ቀን ለሁላችሁም እንዲሆን እመኛለሁ:: 16 June 2024 Edmonds, WA,USA.

«ፋና ወጊዋ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂስት-ጥሪ»ከቅርብ አመታት ወዲህ በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ፣ እና በምህንድስና ዘርፍ ምርምር እና የሥራ ዘርፍ ላይ የሚሳተፉ እንስቶች ቁጥር እ...
03/19/2024

«ፋና ወጊዋ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂስት-ጥሪ»
ከቅርብ አመታት ወዲህ በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ፣ እና በምህንድስና ዘርፍ ምርምር እና የሥራ ዘርፍ ላይ የሚሳተፉ እንስቶች ቁጥር እየጨመረ መጥቶአል::
👉🏽በኢትዮጵያ "ተይ! ለአንቺ አይሆንሽም ይቅርብሽ ፣ ይልቅስ ኮሜርስ ኮሌጅ ግቢና....." የሚለውን ቃል ጥሰው በየዩንቨርሲቲ ደረጃ በፍላጎት ገብተው እና ሰቃይ ተማሪ በመሆን ትልቅ ውጤትን እስመዝግባዋል::
በሐገር ውስጥ እና በውጭው አለምም በሥራ አለም የተሰማሩ እና በስራቸውም ትልልቅ ግኝቶችን አስመዝግበው ስመ ጥሩ የሆኑም አሉ::
👉🏽👉🏽ይህ በእንዲህ እንዳለ 👈🏾👈🏾በኮፒውተር ቴክኖሎጅ ዘርፍ ግን የሴቶ ባለሙያዎች እጥረቱ እንዳለ አሁንም በግልፅ ይታያል::

በኢትዮጵያ ውስጥ በኮፒውተር ቴክኖሎጅ ዘርፍ የሴቶች ተሳትፎ (በወፍ በረር ሲቃኝ) ወደ 8 በመቶ አካባቢ እንደሆነ በቅርብ ጊዜ የወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ::

በኮምፒውተር ሳይንስና የቴክኖሎጅ ዘርፍ የሴቶች ተሳትፎ (ያለበትን ክፍተት ለመሙላት) በሚደረገው ጥረት የበኩሌን ድርሻ ማበርከት አለብኝ ብላ የሦፍት ዌር ኢንጅነርዋ ወይዘሮ እለኒ ዘገየ ተነስታለች::
በሐገረ አሜሪካ የሐያ አመት የሥራ ልምድ አላት::
"ለንጉሤ ሴት ልጅ_በንጉሥ ሴት ልጅ" በሚል ፅንሰ ሐሳብ መነሻ
EZ-TECH For Women
(Empowering Won In The Technology) ተቅዋም መስርታ ብቅ ብላለች::
👉🏽👉🏽የተቋሙን ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እና ግብ ለማሳካት የሚያስችላትን መርሐ ግብር አዘጋጅታ እነሆኝ ትላለች::
🙏🏽🙏🏽እባክዎትን ሊንኩን ተጪነው ያድምጡዋት!
ካሉበት ሐገር ሆነ ዛሬውኑ ደውለው ይመዝገቡ!
480-779-9762
ኢሜል support .com
ለሌሎች እንዲደርስም እባክዎን!
ሰብስክራይብ እና ሼርም ያድርጉ
(Please! SUBSCRIBE & SHARE)

ያሬድ ዘ-ሲያትል
ተፃፈ ከቀኑ 1:00 PM
ማርች 18 ቀን 2024

«የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም  መከበር ሁላችንም ዘብ እንቁም»                     👉🏽💚💛❤️👈🏾ለምን ? ብትሉኝ -እነሆኝ ብዬአለሁኝ::ጅቡቲ : እና ሦማሌላንድ ያሉበትን ጂኦግራፊያ...
01/21/2024

«የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም
መከበር ሁላችንም ዘብ እንቁም»
👉🏽💚💛❤️👈🏾
ለምን ? ብትሉኝ -እነሆኝ ብዬአለሁኝ::
ጅቡቲ : እና ሦማሌላንድ ያሉበትን ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ስናጤነው:-
አፍሪቃን ከመካከለኛው ምስራቅ
ከሚለየው የባብአል-ማንደብ የባህር ወሽመጥ ፊት ለፊት የሚገኙ አገር ናቸው።
ቦታው በዓለም በርካታ መርከቦች የሚተላለፉበት መስመር ነው። የአሜሪካ የአውሮፓ እና የቻይና መርከቦችም በዚሁ የባህር በር ነው የሚተላለፉት።
በጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር 2008 ዓ.ም. በአካባቢው የተከሰተው የባህር ላይ ውንብድና ለአለም አቀፍ ማህበረሰብና የባህር ሃይል ቁልፍ ቦታ እንዲሆን አድርጎታል።

የአሜሪካ የአውሮፓ እና የቻይና መንግሥታትም "የፈረጠመ ክንዳቸውን ተማምነው" መርኮቦቻችንን ደህንንነት ለማስጠበቅ በሚል ምክንያት ጅቡቲና ሦማሊያ ዉስጥ የጦር ሰፈር በቅድሚያ ለመመስረት ችለዋል::
የፈረንሳይ፤የጃፓን ፣ ቻይና ፣ የዩ.ኤስ አሜሪካ እና የእግሊዝ ፣ ጣሊያን ጀርመን እና ስፔንም በትንሺቱ የአፍሪቃ ቀንድ ሐገር ጅቡቲ ውስጥ የጦር ሰፈር አላቸው ::
👉🏽👉🏽የዩ.ኤስ አሜሪካ + የእግሊዝ እና ቱርክ የጦር ሰፈር በሦማሊያ ሪፑብሊክ አላቸው ::

የቀድሞዋ የጅቡቲ ቅኝ ገዢ የፈረንሳይ የጦር ሰፈር (ከ1970 እ.ኤ.አ.) ከሁሉም ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ነዉ።
በአጠቃላይ በጅቡቲ የጦር ሠፈር የገነቡ እና እየገነቡ ስለመኾናቸው በግልጽ ከታወቁት ሀገራት በተጨማሪ ህንድ እና ኢራን ፍላጎት እንዳላቸው እሙን ነው:: የቭላድሚር ፑቲኗ ሩሲያም:-
በኤርትራ፣ ሱዳን፣ ግብጽ፣ ማእከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ማዳጋስካርና፣ በሞዛምቢክ የጦር ሠፈር ለመገንባት የሚያስችል ፈቃድ አግኝታ ወደ ሥራ ገብታለች።
የጅቡቲን ግዙፍ ወደብ የማስተዳደሩን ስራ ተረከበውን የዱባይ አለም አቀፍ ወደቦች ኩባንያ (Dubai Ports World) ልብ ይሉአል::
አሁን እነኝህ አገሮች ሁሉ ከኢትዮጵያ ድንበር 200ኪሎ ሜትር ርቅት ላይ ይገኛሉ::
በማያሻማ ቁዋንቁዋ:-
እነኝህ አገሮች በሙሉ እንኩዋን በጅቡቲ በሦማሊያና በሦማሌ ላንድ የጦር ሰፈር ኖሮአቸው ቀርቶ እቤታቸው ቁጪ ብለው ያላቸው ተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው የትዬ-ለሌ ነው::
በ ኢትዮጵያ አፍንጫ ስር ሆነው:-
በየጦር ሰፈራቸው የተከሉአቸውን የሥለላ መሳሪያዎች ልብ ይሉአል::
============================
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!
የእነኝህ አገሮች የጦር ሰፈሮች ከኢትዮጵያ በቅርብ ርቀት መገኘት የሚኖረው ፖለቲካዊ ትርጓሜ ውን እናንተው ገምቱት::

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!
ልብ አርጉልኝ: በኢትዮጵያ ጉሮሮ ላይ ተቀምጠው ምን እናስወጣ? ምን እናስገባ? እስካን እያደረጉ ሲቆጣጠሩን ከርመዋል!

ጃንዋሪ 1 ቀን 2024 ኢትዮጵያ:-
የባሕር በር ኖሮአት እና 20 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባሕር ጠረፍ ላይ የባሕር-ኃይል ለመመስረት ለመቀበል ከስምምነት የደረሰች መሆኑን ዜና ተሰማ::
ይህ ዜና "ተፅዕኖ ፈጣሪነታቸውን የሚገዳደር" መሆኑን ሲረዱ ቁጣቸው ተቀሰቀሰ::

የኢትዮጵያ ምላሺ ደግሞ "ከአላማችን ወይ ፍንክች + ከሰልፋችን ወይ ንቅንቅ" ሆኖአል::

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!
👉🏽👉🏽በዚህ ክፉ ቀን እናት ሐገር እንዲህ ብላ ትጣራለች:
"በሃገር ውስጥና በውጭ ነዋሪ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተባብራችሁ እና ልዩነታችሁን ጠብቃችሁ በአንድነት ሆናችሁ ድረሱልኝ"💚💛❤️
«የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም
መከበር ሁላችንም ዘብ እንቁም»

👉🏽💚💛❤️👈🏾
ተፃፈ ከማለዳው 2:00AM
YARED Z-SEATTLE (USA)
JANUARY 21, 2024

09/23/2023
‼️‼️‼️‼️                             ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ላለፉት አሥር ዓመታት በዓባይ ወንዝ ጉዳይ ከስምምነት ለመድረስ ሲደራደሩ የነበረ ቢሆንም፤ እስካሁን ሦስቱን...
08/27/2023

‼️‼️‼️‼️ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ላለፉት አሥር ዓመታት በዓባይ ወንዝ ጉዳይ ከስምምነት ለመድረስ ሲደራደሩ የነበረ ቢሆንም፤ እስካሁን ሦስቱንም አገራት የሚያስማማ ሁሉን አቀፍ መግባባት ላይ መድረስ አልተቻለም።

ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት July 26, 2023 በግብፅ ካይሮ ተጀምሯል።
_______>>>🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በዚህም ረቂቅ ስምምነቱ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ውይይትና ድርድር እንደሚደረግ ተጠቁሟል።
"ድርድሩ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት እና የወደፊት የመልማት መብት ባስከበረ መልኩ ለማካሄድም አስፈላጊው ዝግጅት ተከናውኗል"።

በሌላ በኩል:- የሶስትዮሽ ድርድሩ ከዚህ በፊት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አቡዳቢ ሲደረግ ቆይቶ ረቂቅ ስምምነት ሲዘጋጅ ቆይቶአል:: ይህንኑ ድርድር አስመልክቶም ቴሌግራም፡- https://t.me/gcsfdregovernment ሰሞኑን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ባሥልጣን አቡዳቢ ላይ ሆነው እንደተናገሩት “A successful conclusion of negotiations on the GERD is within reach” – UAE State Minister. Be careful what statement s are written !‼️‼️. The Convention on the Protection and Use of Transboundary Watercourses and International Lakes (Water Convention) is a unique international legal instrument. The Ethiopian delegates NEED TO BE ALERTED‼️‼️. ⚠️ Careful What You Write ⚠️ ‼️‼️ KNOW that whatever written in every document negotiations on the GERD is you up for grabs for conversation, and sometimes it can go in unexpected directions. Be prepared for this to happen regardless of your intent. The First Italo-Ethiopian War it originated from the disputed TREATY OF WUCHALE. The Italians claimed turned Ethiopia into an Italian protectorate. The Italian defeat came about after the BATTLE OF ADWA. እናንት የኢትዮጵያ ልጆች ‼️‼️‼️‼️ ለአድዋ ጦርነት መነሳት ዋነኛ ምክንያት የሆነው የዉጫሌ ውል በሚያዚያ 1881ዓ.ም በአሁኗ አምበሳል ወረዳ ውጫሌ በምትባል ቦታ በአጼ ምኒልክና በጣሊያኑ ንጉስ ኡምቤርቶ መካከል የተፈረመውን ልብ ይሉአል:: 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንቀጽ 17 በአማርኛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 “የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ከአውሮፓ ነገስታት ለሚፈልጉት ጉዳይ ሁሉ በኢጣሊያ መንግስት አጋዥነት መላላክ ይቻላቸዋል” የሚል ሲሆን 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹.
🇮🇹🇮🇹🇮🇹አንቀጽ 17 የጣሊያንኛ ትርጉም ግን “የኢትዮጵያ መንግስት ከውጭ ሀገር መንግስታት ጋር የሚያደርገውን ግንኙነት በኢጣሊያ መንግስት አማካኝነት ማድረግ ይገባዋል” የሚል ነበር፡፡ 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹 የአባይን ጉዳይ ስትደራደሩም እያንዳንዱን አንቀፅ ብቻ ሳይሆን የቃሉ አገባብንም ልብ በሉልኝ;;ተባረኩ:: 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

"ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም"                                                  🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️አሥራ ዘጠነኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን በሃንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ ...
08/26/2023

"ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️አሥራ ዘጠነኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን በሃንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ ላይ ኢትዮጵያ ነግሣለች:: የዓለም ከዋክብት የተሰባሰቡበት ሻምፒዮና በአረንጉዋዴ ጎርፈኞቹ የኢትዮጵያ ልጆች ተጥለቅልቆ ዋለ:: በሴቶች ማራቶን:- 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 1ኛ አማኔ በሪሶ ወርቅ፣ 2ኛ ጎይትቶም ገብረስላሴ ብር 5ኛ ያለምዘርፍ የሁዋላው ዲፕሎማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አትሌት ፀሐይ ገመቹ ለቡድኑ ስኬት ትልቅ አስተዋፅዖን በማበርከትዋ የጀግና ጀግኒት ናት: 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹እንኩዋን ደስ ያለን!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነሀሴ 20 ቀን 2015አም (አርብ ኦገስት 25,2023) ዓ.ም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹.
“ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር” 11:00PM FRIDAY AUGUST 25, 2023. YARED LISANEWORK EDMONDS, WASHINGTON, USA

በሩስያ ሞስኮ ኦሎምፒክ እ ኤ አ በ1980 (1972 አም እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ክረምት) በአንድ ውድድር ላይ በ5ሺህ እና በ10ሺህ ሜትር በአስደናቂ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወር...
08/21/2023

በሩስያ ሞስኮ ኦሎምፒክ እ ኤ አ በ1980 (1972 አም እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ክረምት) በአንድ ውድድር ላይ በ5ሺህ እና በ10ሺህ ሜትር በአስደናቂ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወርቅ ሜዳለያ ያስገኘው አትሌት ምሩፅ ይፍጠር ሲያገኝ ትዝ ይለኛል..... መሐመድ ከዲር ጋር ሆነው የሰሩት የቡድን ሥራ ድንቅ ነበር 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ እኔና ጉደኞቼ ከሞጆ ከተማ 6 ኪሎሜትር እርቀት ላይ የምትገኘው ፋቶሌ ገበሬ ማሕበር የመሠረተ ትምህርት ጣቢያ ስናስተምር የድሉን ዜና በትንሺዋ ሬዲናችን ሰማን! 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ ኢትዮጵያዊው አትሌት ሰለሞን ባረጋ በሐንጋሪ-ቡዳፓስት በ10 ሺህ ሜትር 3ተኛ ሆኖ ለኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
አትሌቱ ከበሪሁ አረጋዊ ጋር ሆነው በሩጫው ድንቅ ችሎታቸውን አሳይተዋል:: ያንን የቡድን እና የአንድነት ሆነው የመሥራት ችሎታቸውን በድንቅ ሁኔታ አሳይተዋል:: እኔም በሐገረ አሜሪካ ሲያትል ከተማ በትልቁ እቤቴ ቀጭ ብዬ እስክርኒ ቲቪዬ ተመለከትኩኝ::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ብራቮ ሰለሞን እና በሪሁ!!! ኢትዮጵያ ታመሠግናችኃለች!! 👌🏾❤️🙏🏽

“SHARING OUR BLESSINGS”                                                          “This is the day that the Lord has made...
05/21/2023

“SHARING OUR BLESSINGS” “This is the day that the Lord has made; we will rejoice and be glad in it”. Feven Yared class of 2023!!! Graduated today May 21, 2023, from SWARTHMORE College Swarthmore, Pennsylvania, USA. Praise the LORD!
Dear FEVEN, Congratulations! “Muchas felicidades”. On your well-deserved graduation, (Bachelor of Arts: - SPANISH LITERATURE & EDUCATIONAL STUDIES). It is a testament to your resilience and determination. Today, we celebrate your incredible accomplishments. We are so grateful for you, you’re our joy and the source of endless love.
We love you so much!! HELINA BIRUK, YAFATE YARED & YARED LISANEWORK. MAY 21, 2023 SWARTHMORE, PA, USA.

Address

Seattle Heights, WA

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm

Telephone

(206) 407-4027

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yayasafety posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yayasafety:

Share