Zeddo Man

Zeddo Man ዎላይቱማ ያብብ

Beautiful Wolaita Colors, Ethiopia 🇪🇹𝚅𝚒𝚜𝚒𝚝   Wolaita    🇧🇪🇧🇪    ❣️❣️𝙑𝙄𝙎𝙄𝙏 𝙀𝙏𝙃𝙄𝙊𝙋𝙄𝘼 𝙳𝚒𝚜𝚌𝚘𝚟𝚎𝚛 𝚃𝚑𝚎 𝙱𝚎𝚊𝚞𝚝𝚒𝚏𝚞𝚕 𝚗𝚊𝚝𝚞𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚌𝚞𝚕...
30/07/2024

Beautiful Wolaita Colors, Ethiopia 🇪🇹
𝚅𝚒𝚜𝚒𝚝 Wolaita 🇧🇪🇧🇪 ❣️❣️
𝙑𝙄𝙎𝙄𝙏 𝙀𝙏𝙃𝙄𝙊𝙋𝙄𝘼
𝙳𝚒𝚜𝚌𝚘𝚟𝚎𝚛 𝚃𝚑𝚎 𝙱𝚎𝚊𝚞𝚝𝚒𝚏𝚞𝚕 𝚗𝚊𝚝𝚞𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚌𝚞𝚕𝚝𝚞𝚛𝚎.
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 𝙪𝙣𝙛𝙤𝙧𝙜𝙚𝙩𝙩𝙖𝙗𝙡𝙚 𝙢𝙤??𝙚𝙣𝙩𝙨.. 𝙬𝙞𝙩𝙝 𝙮𝙤𝙪𝙧 𝙛𝙧𝙞𝙚𝙣𝙙𝙨.
𝕐𝕠𝕦 𝕨𝕚𝕝𝕝 𝕖𝕟𝕛𝕠𝕪 𝕥𝕙𝕖 𝕨𝕒𝕣𝕞 𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕚𝕟𝕘 𝕠𝕗 Wolaita 𝕤𝕠𝕔𝕚𝕖𝕥𝕪.

❤✔
21/06/2024

❤✔

በህዝብ ተሳትፎና በግለሰቦች ጥረት በከፍተኛ እድገት ላይ የሚገኝ ግዙፉን የዳሞታ ተራራ የተንተራሰው - ዎላይታ ሶዶ ከተማ❤
20/07/2023

በህዝብ ተሳትፎና በግለሰቦች ጥረት በከፍተኛ እድገት ላይ የሚገኝ ግዙፉን የዳሞታ ተራራ የተንተራሰው - ዎላይታ ሶዶ ከተማ❤

22/04/2023

#አቡና ተብዬሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ጀምሯል🙊🙊🙊

ነብዩ ያለዉ ስንጎሳቆል የምደሰት አምላክ የለንም የአምላክ ዓላማ ሁል ግዜ እኛን ቀና ማረግ ነዉ አለ እስት የቱ ጋ ነዉ ስህተቱ🙏🙏🙏🙏

Ethiopia 🇪🇹
19/04/2023

Ethiopia 🇪🇹

 የክራይስት አርሚ ዓለምአቀፍ ቤተ ክርስቲያን ባለራዕይና ፕሬዝዳንት               የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!በኢትዮጵያና በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ህዝበ ክርስቲያን እንዲሁም በክራይ...
16/04/2023



የክራይስት አርሚ ዓለምአቀፍ ቤተ ክርስቲያን ባለራዕይና ፕሬዝዳንት
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!
በኢትዮጵያና በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ህዝበ ክርስቲያን እንዲሁም በክራይስት አርሚ ዓለምአቀፍ ቤተ ክርስቲያን የምታገለግሉ አገልጋዮቻችን እና አባሎቻችን እንዲሁም በተለያየ የዓለም ሃገራት የምትኖሩ የቤተ ክርስትያናችን አብሮ ሠራተኞች፣ ወዳጆቻችን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣዔ መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
ይህ በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ የሞትን ጣር አጥፍቶ በትንሣዔ በኩር ሆኖ እንደተነሣ ሁሉ ለሃገራችን እና ለቤተ ክርስቲያን በኃይል እና በክብር የመነሳት ጊዜ እንዲሆን እየተመኘሁ ይህንን በዓል የኢየሱስ ክርስቶስን ሞትና ትንሣዔ ከማሰብ ባሻገር ለመልካም እና ለበጎ ሥራ የምንነሣበት እንዲሆን ጥሪዬን እያቀረብኩ በዓሉ የበረከት በዓል እንዲሆን እመኛለሁ::

ነቢይ ኢዩ ጩፋ
የክራይስት አርሚ ዓለምአቀፍ ቤተ ክርስቲያን ባለራዕይና ፕሬዝዳንት

ኢትዮጵያዊት ጀግና በደቡብ አፍሪካሄርሜላ ደጉ ማሴቦ ትባላለች ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፍሪካ የመጣችሁ በ8አመቷ  የ3ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች  ደቡብ አፍሪካ ከመጣችበት ጊዜ ጀምሮ ከ3ኛ ክፍል ...
14/04/2023

ኢትዮጵያዊት ጀግና በደቡብ አፍሪካ

ሄርሜላ ደጉ ማሴቦ ትባላለች ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፍሪካ የመጣችሁ በ8አመቷ የ3ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች ደቡብ አፍሪካ ከመጣችበት ጊዜ ጀምሮ ከ3ኛ ክፍል እስከ ሀይስኩል የመአረግ ተሸላሚ ሆና ነው የጨረሰችሁ ዛሬም እንደልማዷ በደቡብ አፍሪካ ኔልሰን ማንዴላ ዩንቨርሲቲ የመዓረግ ተሸላሚ በመሆን አጠናቃለች።

ኢትዮጵያዊቷ ጀግና ከNelson Mandela University
Faculty of Buiness and Economic sciences
በ Accounting ነው በማዕረግ የተመረቀችው።

ለሄርሜላ ደጉ አድናቆታችንን እየገለጽን ኢትዮጵያውያን በውጭ ሀገር ሲኖሩ ሀገራቸውን በጥሩ ስምና ዝና በማስጠራት ታሪክ በመስራት ላይ ይገኛሉ ለዚህም የወላጆች ድርሻ ትልቅ ነው የሄርሜላ ደጉ እናት እና አባት እንዲሁም መላ ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።

በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ክዋኔዎች፣ በስግደትና በጾም፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅን ለማዳን ሲል የተቀባላቸውን መከራዎች ለማስታወስ በተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና...
14/04/2023

በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ክዋኔዎች፣ በስግደትና በጾም፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅን ለማዳን ሲል የተቀባላቸውን መከራዎች ለማስታወስ በተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ለሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ፡፡

“ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።”   መዝ 121፥2
07/04/2023

“ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።”
መዝ 121፥2

✅ሁሉም በክራይስት አርሚ ቤተክርስቲያን ተገናኝተዋል🙌  እንዲህ አንድ ስንሆን ያምርብናል በደስታውም በሀዘኑም ጊዜ ይሄ ህብረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት እግዝአብሔረ ከእናንተ ጋረ ይሁን 😗ነብ...
03/04/2023

✅ሁሉም በክራይስት አርሚ ቤተክርስቲያን ተገናኝተዋል🙌

እንዲህ አንድ ስንሆን ያምርብናል በደስታውም በሀዘኑም ጊዜ ይሄ ህብረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት እግዝአብሔረ ከእናንተ ጋረ ይሁን

😗ነብይ እዩ እንኳን ደስ አለህ😗
😗Siyooppaa iitta hasayaa😗

ዛረም ነቅተናል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ፤ የሰው ልጅ ከነቃ አዲስ ቀን ከተሰጠው እድል አለው ማለት ነው ረፍዷል የሚባል ነገር የለም!እድሜዬ ሄዷል አቅም የለኝም ከዚህ በኋላማ ምን ሊፈጠር ብ...
04/02/2023

ዛረም ነቅተናል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ፤ የሰው ልጅ ከነቃ አዲስ ቀን ከተሰጠው እድል አለው ማለት ነው ረፍዷል የሚባል ነገር የለም!

እድሜዬ ሄዷል አቅም የለኝም ከዚህ በኋላማ ምን ሊፈጠር ብሎ ነገር የለም ዛሬም እስካለህ ድረስ ማድረግ የምትፈልገውን መልካም ነገር ሁሉ መጀመር ትችላለህ !

"ፈጣሪን የምናመሰግነው በአፋችን ብቻ ሳይሆን በምግባራችንም ነው

መልካም ቀን🙏

የዎላይታ ሊቃ ተማሪዮች በኩረጃ ነዉ ከፈተኛ ዉጠት ምያመሰግቡት ያልከኝ ልጅ እንደት ነህ ደና ነህ😍😍አንጋፋው እና በርካታ ተማሪዎችን ያፈራው   ትምህርት ቤት በዘንድሮውም  ዓመት የ12ተኛ ክ...
27/01/2023

የዎላይታ ሊቃ ተማሪዮች በኩረጃ ነዉ ከፈተኛ ዉጠት ምያመሰግቡት ያልከኝ ልጅ እንደት ነህ ደና ነህ😍😍

አንጋፋው እና በርካታ ተማሪዎችን ያፈራው ትምህርት ቤት በዘንድሮውም ዓመት የ12ተኛ ክፍል ፈተና እንደተለመደው ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ቀጥሏል። !

Address

Johannesburg

Telephone

+27624474757

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zeddo Man posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zeddo Man:

Share