King Solo Promotion

Directions

King Solo Promotion KingSolo Promotion is a Real Fun! Entertainment events Planning and Production
Promoting Ethiopian Artists and Entertainment Industry

!!! Now booking for the 2027 season love Pictures
11/04/2026

!!! Now booking for the 2027 season love Pictures

!!! Now booking for the 2027 season love pictures
11/04/2026

!!! Now booking for the 2027 season love pictures

11/01/2026
Elegance, pure joy, and a love that completely fills the room, immortalized forever in timeless memories crafted by Love...
10/29/2026

Elegance, pure joy, and a love that completely fills the room, immortalized forever in timeless memories crafted by Love Studio

10/24/2026
አነጋጋሪዉ ቴያትር "ጉሽን" ቴአትር የዛሬ ትኬት ማለቁን በአክብሮት እናሳዉቃለን።ለቀጣይ ሳምንት ትኬት በሁሉ በጄ አፕልኬሽን እና በዓለም ሲኒማ ይቁረጡ።📍 ቦታ፡ አለም ሲኒማ📅 ቀን፡ ዘወትር ...
10/21/2026

አነጋጋሪዉ ቴያትር "ጉሽን" ቴአትር የዛሬ ትኬት ማለቁን በአክብሮት እናሳዉቃለን።

ለቀጣይ ሳምንት ትኬት በሁሉ በጄ አፕልኬሽን እና በዓለም ሲኒማ ይቁረጡ።
📍 ቦታ፡ አለም ሲኒማ
📅 ቀን፡ ዘወትር ረቡዕ
🕛 ሰዓት፡ ከ12 ሰዓት ጀምሮ

የጥበብን ውበት፣ የትወናን ብቃትና የታሪክን ጥልቀት በአንድ ላይ የሚያጣጥሙበትን «ጉሽን» ቲያትር ለመመልከት ይምጡ!
ጉሽን – የማይታለፍ የጥበብ ምርጫ!
#ጉሽንቴያትር #ግሩምዘነበ #አለምሲኒማ #ሽርጉድኢንተርቴመንት #በሀይሉዋሴ(ዋጄ)

ተወዳጁ ተዋናይ ግሩም ዘነበ “ ጉሽን “ በተሰኛዉ ድንቅ ቲያትር ወደ መድረክ ተመለሰ!የታዋቂው ደራሲ በኃይሉ ዋሴ(ዋጄ) ድርሰት የሆነው እንዲሁም ተወዳጁ ተዋናይ ግሩም ዘነበ በድንቅ የትወና ...
10/20/2026

ተወዳጁ ተዋናይ ግሩም ዘነበ “ ጉሽን “ በተሰኛዉ ድንቅ ቲያትር ወደ መድረክ ተመለሰ!

የታዋቂው ደራሲ በኃይሉ ዋሴ(ዋጄ) ድርሰት የሆነው እንዲሁም ተወዳጁ ተዋናይ ግሩም ዘነበ በድንቅ የትወና ብቃቱ ወደ ቲያትር የተመለሰበት፣ ባለ ድንቅ ተሰጥኦ ተዋናዮች ፀደይ ፋንታሁን እና መዓዛ ገ/ህይወት የሚሳተፉበት የወቅቱ ድንቅ ቲያትር « ጉሽን » በሽርጉድ ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ ለተመልካቾች ቀርቧል።

📍 ቦታ፡ አለም ሲኒማ
📅 ቀን፡ ዘወትር ረቡዕ
🕛 ሰዓት፡ ከ12 ሰዓት ጀምሮ

ባለፈው ሳምንት በታላቅ ድምቀት የጀመረው «ጉሽን» ኮሜዲ ቲያትር ትኬት ሳታገኙ የተመለሳቹሁ ውድ ደንበኞቻችን፣
የዚህ ሳምንት ትኬት በፍጥነት እየተሸጠ ስለሆነ አስቀድማችሁ
በሁሉ በጄ አፕልኬሽን እና በዓለም ሲኒማ ይቁረጡ።

የጥበብን ውበት፣ የትወናን ብቃትና የታሪክን ጥልቀት በአንድ ላይ የሚያጣጥሙበትን «ጉሽን» ቲያትር ለመመልከት ይምጡ!
ጉሽን – የማይታለፍ የጥበብ ምርጫ!
#ጉሽንቴያትር #ግሩምዘነበ #አለምሲኒማ #ሽርጉድኢንተርቴመንት #በሀይሉዋሴ(ዋጄ)

10/10/2026

Capturing the magic of authentic celebrations and storytelling through art and event production. Share your thoughts on this beautiful gathering!

10/04/2026

Celebrating milestones together! Here is a look back at the wonderful moments and vibrant culture from our latest event production. What is your favorite part of a traditional celebration?

Address

Seattle, WA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when King Solo Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share